በዛሬው እለት የኤርትራውያን የኩዋስ ጨዋታ በአል Oakland ላይ በደመቀ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በፎቶው ከኔ ጋር የምትታየው ኤልሳ ኪዳኔ ናት። Oakland በአሉ ላይ አብረን ዋልን።
የኦሮሚያውያን የኩዋስ ጨዋታ በአል ደግሞ ነሃሴ መግቢያ ላይ ሚኒሶታ ይካሄዳል። የOSAን ስብስባ ጨርሰን ስናበቃ ታጥቀን ጉዞ ወደ ሚኒሶታ ይሆናል። ዋቃ ጉራቻ ፈቃዱ ከሆነ በሚቀጥለው ጊዜ ቢሾፍቱ እንገናኛለን። “ኢጆሌ ዋራ ቢሾፍቱ” የተባለውን ገና ያልተዘፈነ ዘፈን እየዘፈንን “ሽው ወደ ቢሾፍቱ!” በውነቱ ፊንፊኔ አልናፈቀችኝም። “ከፊንፊኔ የትኛው ሰፈር ናፈቅህ?” ብባል ግን መልሴ ግልጽ ነው። “ዳካ-አራራ!” እላለሁ።

No comments:
Post a Comment