Keep reading books, but remember that a book is only a book, and you should learn to think for yourself. –Maxim Gorky
አማራን እየጠሉ በአማርኛ መጽሐፍ ጽፎ መጠቀም ምን የሚሉት ነው? ለምን በትግርኛና በኦሮምኛ አትጽፍም? ህወሃትን ተጠግተህ ለተወሰነ ጊዜ እንጀራ በላህ፣ ደቡብ አፍሪካንና ኔዘርላንድን ተጠግተህም መብላትህን ቀጠልህ፣ አማርኛን ተጠግተህ ደግሞ ጽሁፎችህን ትጽፋለህ። ቋንቋ ስትጠቀመው ስለማያልቅ ችግር የለም። ነገር ግን የቋንቋ ባለቤቶቹን እየሰደቡ ከቋንቋቸው መጠቀም ወራዳነት፣ ስድ አደግነት፣ ባለጌነት፣ ወስላታነት፣ ጠማማነት፣ ጥገኝነት፣ ክፋት ነው
አንዴ? የተፈጸመውን በደል በበደሉት ሰዎች ቋንቋ ተጽፎ ካልገባህ በትግረኛ በኣኦሮምኛ አንዴት ሊገባህ ለማንኛውም ኣኖኒዬ ወጣ በልና በአንግሊዘኛ የትጻፉትን ደሞ ኣንብብ አንግሊዘኛ የምታቅ ከሆን ማለቴ ነ። ዘር ተብሎ ከተነሳ ኣይቀር መተዋወቁ ኣይከፋም! ወዲሀም የበደሉት ሌሎች ነበሩ ዛሬ በነሱ በደል ተነክረህ ኣለም የሚያውቀውን ልከራከር ብለህ ብትነሳ አንደ ተስፋዬ ያሉ ቋንቋህንና የሃሰት ታሪክህን ካንተ በላይ ብሚያውቁ ሰዎች ትሸነቆጣለህ።የለቁንስ አንደ ጋሪ ከሚጎትትህ ስርኣት ብጊዜ ነቅቶ ስላነቃን ሊመሰገን በተገባ ነበር።ኣንተ ስርኣቱ አባክህ ስደብልኝ ብሎ ካልቀጠረህ በስተቀር ኣማራም ብትሆን የተደረገውን ማመዛዘን የሚቸገረህ ኣይመስለኝም። አኔም Anonymous በዬ ተደብቄ በዙ ማለት አችላለሁ ዳሩ ግን ወደሚብጀን ወንድማማችነት መቅረብ አወዳለሁና ዝም ብዬ በግርድፉ የበላና ያልበላ ከማነሳ በሰል ያለ ጽሁፉን ኣንብቤ በግሌ ከሌሎች መረጃዎች ባጣራ ይቀለኛል።
እጅጉን አመሰግንሃለሁ ተስፍሽ!እያንዳንዱን መጽሐፍ ሞሽረህ የምተቃርብበት መንገድ ይደንቀኛል። ከምግብና ከመጠጥ አጣልተህ ከ ስነጽሑፍ ጋር እንድወዳጅም ስላገዝኸኝ የሚበቃህን ያኽል ምስጋና ዛቅ። Berta d
Post a Comment
3 comments:
አማራን እየጠሉ በአማርኛ መጽሐፍ ጽፎ መጠቀም ምን የሚሉት ነው? ለምን በትግርኛና በኦሮምኛ አትጽፍም? ህወሃትን ተጠግተህ ለተወሰነ ጊዜ እንጀራ በላህ፣ ደቡብ አፍሪካንና ኔዘርላንድን ተጠግተህም መብላትህን ቀጠልህ፣ አማርኛን ተጠግተህ ደግሞ ጽሁፎችህን ትጽፋለህ። ቋንቋ ስትጠቀመው ስለማያልቅ ችግር የለም። ነገር ግን የቋንቋ ባለቤቶቹን እየሰደቡ ከቋንቋቸው መጠቀም ወራዳነት፣ ስድ አደግነት፣ ባለጌነት፣ ወስላታነት፣ ጠማማነት፣ ጥገኝነት፣ ክፋት ነው
አንዴ? የተፈጸመውን በደል በበደሉት ሰዎች ቋንቋ ተጽፎ ካልገባህ በትግረኛ በኣኦሮምኛ አንዴት ሊገባህ ለማንኛውም ኣኖኒዬ ወጣ በልና በአንግሊዘኛ የትጻፉትን ደሞ ኣንብብ አንግሊዘኛ የምታቅ ከሆን ማለቴ ነ። ዘር ተብሎ ከተነሳ ኣይቀር መተዋወቁ ኣይከፋም! ወዲሀም የበደሉት ሌሎች ነበሩ ዛሬ በነሱ በደል ተነክረህ ኣለም የሚያውቀውን ልከራከር ብለህ ብትነሳ አንደ ተስፋዬ ያሉ ቋንቋህንና የሃሰት ታሪክህን ካንተ በላይ ብሚያውቁ ሰዎች ትሸነቆጣለህ።የለቁንስ አንደ ጋሪ ከሚጎትትህ ስርኣት ብጊዜ ነቅቶ ስላነቃን ሊመሰገን በተገባ ነበር።ኣንተ ስርኣቱ አባክህ ስደብልኝ ብሎ ካልቀጠረህ በስተቀር ኣማራም ብትሆን የተደረገውን ማመዛዘን የሚቸገረህ ኣይመስለኝም። አኔም Anonymous በዬ ተደብቄ በዙ ማለት አችላለሁ ዳሩ ግን ወደሚብጀን ወንድማማችነት መቅረብ አወዳለሁና ዝም ብዬ በግርድፉ የበላና ያልበላ ከማነሳ በሰል ያለ ጽሁፉን ኣንብቤ በግሌ ከሌሎች መረጃዎች ባጣራ ይቀለኛል።
እጅጉን አመሰግንሃለሁ ተስፍሽ!
እያንዳንዱን መጽሐፍ ሞሽረህ የምተቃርብበት መንገድ ይደንቀኛል። ከምግብና ከመጠጥ አጣልተህ ከ ስነጽሑፍ ጋር እንድወዳጅም ስላገዝኸኝ የሚበቃህን ያኽል ምስጋና ዛቅ።
Berta d
Post a Comment