Monday, May 22, 2017

የመጀመሪያው የመጽሃፍ ምረቃ



 ግንቦት 29 2017 - ከሰአት በሁዋላ - ከ4 00 PM ጀምሮ፡

በዋሽንግተን ዲሲ፣ በሜሪላንድ እና በቨርጂንያ የምትኖሩ ሁሉ  ኑረነቢ ማህደርየመጽሃፍ ምረቃ ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛችሁዋል። 

 በእለቱ ከደራሲው ሌላ ታዋቂ ሰዎች ንግግር ያደርጋሉ። የመጽሃፍ ምረቃው የሚካሄድበት አድራሻ የሚከተለው ነው።

6212 3rd Street, NW
Washington DC 20011


“የኑረነቢ ማህደር”ን ONLINE ለመግዛት፡

ከሰኔ 1 2017 ጀምሮ “አማዞን” እና “መሽካርት”ን ይጠቀሙ።

www.amazon.com
 
ኑረነቢ በሚኒሶታ
 
በመጪው ሰኔ 10 እና 11 ሚኒሶታ በኦሮሞ ኮሚኒቲና በኤርትራ ኮሚኒቲ መጽሃፉ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። በተከታታይ በሲያትል፣ በሎስአንጂሊስ፣ በኮሎራዶ፣ በካናዳ ቶሮንቶ የመጽሃፍ ምረቃዎች ይካሄዳሉ። ዝርዝር መረጃ ለማግኘት www.ayyaantuu.org እና www.dehai.org ጠብቁ።
 

2 comments:

Anonymous said...

ይዘቱ አማራን በመስደብ፣ በማማረር ላይ እንደሆነ መገመት ይቻላል።

Tech with Estif said...

CONGRA!! "THE BLACK SOIL OF ADHA"