ግንቦት 29 2017 - ከሰአት በሁዋላ - ከ4፡ 00 PM ጀምሮ፡
በእለቱ ከደራሲው ሌላ ታዋቂ ሰዎች ንግግር ያደርጋሉ። የመጽሃፍ ምረቃው የሚካሄድበት አድራሻ የሚከተለው ነው።
6212 3rd Street, NW
Washington DC 20011
“የኑረነቢ ማህደር”ን ONLINE ለመግዛት፡
ከሰኔ 1 2017 ጀምሮ “አማዞን” እና “መሽካርት”ን
ይጠቀሙ።
www.amazon.com
ኑረነቢ በሚኒሶታ
በመጪው ሰኔ 10 እና 11 ሚኒሶታ በኦሮሞ ኮሚኒቲና በኤርትራ ኮሚኒቲ መጽሃፉ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። በተከታታይ በሲያትል፣ በሎስአንጂሊስ፣ በኮሎራዶ፣ በካናዳ ቶሮንቶ የመጽሃፍ ምረቃዎች ይካሄዳሉ። ዝርዝር መረጃ ለማግኘት www.ayyaantuu.org እና www.dehai.org ጠብቁ።
2 comments:
ይዘቱ አማራን በመስደብ፣ በማማረር ላይ እንደሆነ መገመት ይቻላል።
CONGRA!! "THE BLACK SOIL OF ADHA"
Post a Comment