በሄድኩበት አገር ሁሉ ጠንካራ የኦሮሚያ ኮሚኒቲና የተዳከመ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በማየቴ ደንቆኛል። በስደት የሚገኙ ኦሮሞዎች ባህላቸውን፣ ቁዋንቁዋቸውን፣ ምኞትና ህልማቸውን ተግተው ለልጆቻቸው ሲያስተምሩና ሲያወርሱ አየሁ። በአንጻሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲዎች በፖለቲካ ልዩነት ሲታመሱ አየሁ። በሃይማኖት ጭምር ክፍፍል አለ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በማርያም ላይ እንኩዋ መስማማት ተቸግረው "ወያኔዋ ማርያም" እና "ኢሰፓዋ ማርያም" የሚል ወገን መለየታቸውን ስሰማ ግን ሳልወድ ስቄያለሁ። አይ አሜሪካ! ይቅር በይን ማርያም!!
ለማንኛውም ወደ አትላንታ እየተጉዋዝኩ ነው።
"የኑረነቢ ማህደር" የመጽሃፍ ምረቃ ቅዳሜ August 12 ይካሄዳል።
አድራሻ:
United Oromo Community Center.
6200 Memorial dr. Ston Mountain, GA 30083.
Time From 5:00 PM to 7:00 PM.
5 comments:
Always negative and against Ethiopians...
you are a devil
devil
It is right
It's right
Post a Comment