Wednesday, August 9, 2017

ወያኔዋ ማርያም


በሄድኩበት አገር ሁሉ ጠንካራ የኦሮሚያ ኮሚኒቲና የተዳከመ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በማየቴ ደንቆኛል። በስደት የሚገኙ ኦሮሞዎች ባህላቸውን፣ ቁዋንቁዋቸውን፣ ምኞትና ህልማቸውን ተግተው ለልጆቻቸው ሲያስተምሩና ሲያወርሱ አየሁ።  በአንጻሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲዎች በፖለቲካ ልዩነት ሲታመሱ አየሁ። በሃይማኖት ጭምር ክፍፍል አለ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በማርያም ላይ እንኩዋ መስማማት ተቸግረው "ወያኔዋ ማርያም" እና "ኢሰፓዋ ማርያም" የሚል ወገን መለየታቸውን ስሰማ ግን ሳልወድ ስቄያለሁ። አይ አሜሪካ! ይቅር በይን ማርያም!!

ለማንኛውም ወደ አትላንታ እየተጉዋዝኩ ነው። 
"የኑረነቢ ማህደር" የመጽሃፍ ምረቃ ቅዳሜ August 12 ይካሄዳል።

አድራሻ:
United Oromo Community Center.
6200 Memorial dr. Ston Mountain, GA 30083. 
Time From 5:00 PM to 7:00 PM.



5 comments:

መስፍን said...

Always negative and against Ethiopians...

Hagere said...

you are a devil

Hagere said...

devil

Baaba Jr. said...

It is right

Baaba Jr. said...

It's right