From Readers - ttgebreab@gmail.com

.

14 comments:

Anonymous said...

Why r u so QUITE Tesfish??

Unknown said...

Dear Mr Tesfaye
I like you and your view. i read your all book except የ ጀሚላ እናት. i can not find its link and secondly how can i download your post from your blog in the form of pdf

Anonymous said...

Yatakabaru Ato Tasfaye(Gada) Gebra'ab;Baqdmiya kalib yamanaca salamtayen iyaqarabku;sirawochihn batam yamanabina kalibem yamiwadih inaa iwunatin yamafalagina maqabalin tsinat yaastamarkan jagna sila honk kibir yigabahal.
Bamaqaxal and lixayiqih yafalakut nagar silaala nawu.isum samonun hulat matsihafoch baanta sim taatimawu ba ethiopia gabaya laay waga saayisafibachawu 200-250 bir iyatachabachabu sihon;yamastihafoch ari'ism andu "ya qidame mastawasha" sihoon hulatanyawu dagimo "ya jamila inat quxir 2" yilal.inem yaqidamen gazichewalahu.iwunat matshafochu barso iwuqina taatimawu yawaxu naachawu wayis karso iwuqina wuci yatadaraga nawu yamiyaasasibany.mikiniyatim oromiya wust hisbu laanta yaalawun fiqirina kibir bamataqam yajamila inat qutir 1 batam oromoo sishamit sila nabar.bazih taxaqimawu indaayhon biyye fariche nawu.ibakih batachalah aqim asaawuqan.adnaqih ka oromiyaaa!!!!

Anonymous said...

Tesfaye. I was expecting you to write something after the recent Tserona battle. Give us the good staff. The things you have found from ur mereja minchoch.

Anonymous said...

Ato Tesfaye
Tnshm bihon char char arg. Just hunetawoch eyeteqeyayeru new hzbu kante bzu ytebqal ena ezihu blog lay qetaynet yalew sra entebqalen. Yaw amel hono yante blog check sanaderg wede liela website slemanhed new.
Thanks

Tech with Estif said...
This comment has been removed by the author.
Unknown said...

የኦሮሞ ህዝብ ትግል እና የድል ፍሬ
በመጀመሪያ ለወዷ እና ለምንወዳት ኦሮሚያ ህይወታችሁን ለሰዋቹሁት ሰማዓቶች ነብሳችሁን በገነት ያኖራት ዘንድ እመኛለሁ፡፡ለመላዉ ለኦሮሞ ህዝብም መፅናናትን እመኛለሁ፡፡
አንዳንዶች የኦሮሞን ትግል ለማጣጣል-ፍሬ አልባ መሆኑን ለማሳየት፡ባጠቃላይ እንደልማዳቸዉ ዋጋዉን በማዉረድና በማራከስ ሲያፌዙ ክርመዋል…ዛሬ ግን ታጋዩ አካል የድልን አክሊል ሲደፋ በአይናቸዉ ሲመለከቱ አነገታቸዉን እንዲደፉ ተገደዋል…ከፍተኛ የሞራል ዉድቀትም ደርሶባቸዋል….በተቃራኒዉ ታጋዩ አካል በደምና በአጥንቱ የገነባዉን የነፃነት ቤቱን የነፃነት እንቦሳ እሰሩበት እያለ ይገኛል…. ከዚህ ታሪካዊ የስምንት ወር ትግል እንዲሁም ከዛሬዉ የህዝብ የነፃነት የሰልፍ ማዕበል በጥቅሉ ምን እንረዳለን፡ የትግሉ ጠቀሜታዉስ ምንድነዉ…የሚለዉን ነጥብ ትግሉ ካስገኘዉ የባህር ዉቂያኖስ የድል ማእበል በማኒኪያ የጨለፍኳትን እነሆ ስል በድጋሜ እንኳን ደስ አላቹ እያልኩ ነዉ የኦሮሞ ህዝብ ያልተቋረጠዉ የትግል ጉዞ እና የዛሬዉ የስኬት የሰልፍ ማእበል በግልፅ የሚያስረዳዉን…ትግሉ ያስገኘዉ አመርቂ ፍሬ…እንዲሁም ያለዉ ጠቀሜታ ባጭሩ…
1. የኦሮሞ ህዝብ የጭቆና እና የገፍ ሥረዓት እንዳንገሸገሸዉ፡ የጭቆናን ቀንበር የሚሸከምበት ጊዜ እንዳለፈበት እና ማንኛዉንም ጭቆና እንደማይተገስ
2. የኦሮሞ ህዝብ የአንድ እናት እና የአንድ አባት ልጆች መሆናቸዉን
3. የኦሮሞ ህዝብ uጎሳ፡ በሐይማኖት የመክፈል እና የማስተዳደር ስረዓት እንዳከተመለት
4. የኦሮሞ ህዝብ በጣም የተደራጀ እና የረቀቀ የመረጃና የመገናኛ መረብ ባለቤት መሆኑን
5. የኦሮሞ ህዝብ እጅግ በተደራጀና በበሳል አመራር በአንድነት እየተመራ መሆኑን
6. የኦሮሞ ህዝብ ትግል በተበታተነ መልኩ ሳይሆነ በተቀናጀ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን አሳይቷል
7. ኦሮሚያንም ሆነ የኦሮሞን ህዝብ K=ያስተዳድር የሚችለዉ የኦሮሞ Iዝብ ያመነበትና የመረጠዉ አካል wቻ K=Jን እነደሚችል
8. የኦሮሞ ህዝብ በደል፡ጭቆና፡መከራ፡ሰቆቃ፡እስራት፡ግድያና ሌሎችም በክልሎች እንዲሁም በአገሪቷ ለዘመናት ታፍኖ የቆየዉን የበደል ጭንብል ለአንዴና ለመጨረሻ እንዲነሳና ይፋ እንዲወጣ አድርጓል
9. የኦሮሞ ህዝብ መብቱንም ሆነ ጥቅሙን ለማንም አሳልፎ እንደማይሰጥ፡ መሬቱ ህይወቱ እንደሆነ፡ ማንም ሊያፈናቅለዉ ሊያዝበትና ሊከብርበት እንደማይችል፡በዚህም እንደማይደራደር
10. የኦሮሞ ህዝብ ጉዳይ ከዓለም አቀፍ አገራት ህዝብ ልዩ ትክረትና ድጋፍ እንዲሰጠዉ ያደርጋል
11. እያንዳንዷ እንቅስቃሴ በማህበራዊ የመገናኛ መረብ በቀጥታ በምስል፣ በድምፅ እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ምስል (በቪዲዮ) ከህብረተሰቡ ለህብረተሰቡ መድረሱ ህዝቡ የመረጃ ምንጭም ተጠቃሚም መሆኑን ይህም ማንኛዉም አካልም ሆነ ሀይል ሊያቆመዉ የማይችል የመረጃ ትስስርና ፍሰት እንተፈጠረ
12. የኦሮሞ ህዝብ ምንም እንኳን ልብ የሚያደማ የህዝብ እልቂት-ግድያ ቢፈፀምበትም በደሉን በሰላማዊ መንገድ ለማስቆም መንቀሳቀሱ እጅግ ሠላም ወዳድና ትዕግስተኛ ህዝብ መሆኑን ያሳያል
13. የኦሮሞ ህዝብ የፈለገዉን አላማዉን ለማሳካት ያለምንም ተጨማሪ አጋዠ ሀይል ዓላማዉን ከግብ ለማድረስ የሚያግደዉ ነገር እንደሌለና ለወደፊትም ሊኖር እንደማይችል እንዲሁም ዓላማዉን ለማሳካት የብቃትም ሆነ የአቅም እጥረት እንደሌለበት አሳይቷል
14. እስራትም ሆነ ግድያ የተጀመረዉን ትግል ለማዘናጋትም ሆነ ለማስቆም እንደማይችል ይልቁንም በተቃራኒዉ ትግሉ ግቡን እንዲመታ ከፍተኛ አስተዋጶ እንዳለዉ በተጨማሪም እስራትና ግድያዉ ሊቆም እንደማይችል በተመሳሳይ መልኩ ትግሉም የቀድሞዉን እንቅስቃሴ በማጠናከር ተጨማሪ በአዲስና ረቂቅ ስትራቴጂ እንደሚቀጥል ያሳያል
15. የኦሮሞ ህዝብ ሲታሰር፡ሲገደል፡ሲንገላታ፡የዉሃ እና የኔትወርክ አገልድሎት ሲቋረጥበት፡ት/ቤት ሲዘጋ እና ተማሪዉ ከትምህርቱ ሲጉላላ፡ ሠላምና መረጋገት ሲያጣ ከርሟል….ይህንንም በፅናትና በትዕግስት አሳልፏል፡፡ይህ ሁሉ በደል ሲፈፀምበት ከጎኑ በመሆን የተቋዉሞ ድምፅ ያሰሙ እንዳሉ ሁሉ ደግ አረገ ልክ አስገቧቸዉ በሚል ስሜት ከመመልከት አልፈዉ ትግሉን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ወገኖችም አይተናል…ከዚህም የኦሮሞ ህዝብ ጠላትና ወዳጁን ለይቷል….
16. መንግስት ለናሙና እንጅ በተግባር ህዝቡን የመምራት ስልጣኑ እንዳከተመለት
17. የመንግስት አመራሮች የህዝቡን ችግር የሚያዳምጡበት ጆሮ እንደሌላቸዉና ለተፈጠረዉ ችግር መፍቴህ ከመስጠት ይልቅ በጭፍን-በደመነፍስ ግልቢያቸዉን መቀጠላቸዉ ይህም ለከፍተኛ ኪሳራ አገሪቷን እንደሚዳርግ
18. ህዝቡ እየተመራ ያለዉ በማህበራዊ ሚዲያ እንጂ በመንግስት እንዳልሆነ
19. ህዝቡ በመንግስት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳለዉ እና ተስፋ መቁረጡን
20. የህዝቡ ጥያቄ ሙሉ በሙሉ በቂና አጥጋቢ ምላሽ በአጭር ጊዜ ካላገኘ በጣም አስከፊ እርምጃ ህዝቡ ሊወስድ እንደሚችል…በተለይ በዜጎች ላይ የሚፈፀመዉ ግድያ ሙሉ በሙሉ ካልቆመና ለሞቱትም በቂ የማስተዛዘኛ፣ የይቅርታ እና የካሳ ክፍያ ካልተፈፀመ እጅግ የከፋ ሁኔታ እንደሚፈፀም መንግስት ይህን እንደማያደርገዉ ነገር ግን ተያቂም መላሽም ኦሮሞና ኦሮሞ ብቻ መሆኑን በተግባር እንደምናይ
21. ከአጋዚ የጥላቻና የጭካኔ ተግባር የምንረዳዉ ሠራዊቱ ህዝባዊ ሳይሆን ህዋሐታዊ መሆኑን ነዉ…አላማዉም አንድና አንድ ነዉ-የአንድን ብሔር የበላይነት ማስጠበቅ….የኦሮምን ህዝብ በተገኘዉ አጋጣሚ መዝረፍ፡ማሰር፡ማንገላታት፡ማሰቃየት፡መግደል
22. የኦህዴድ የአመራር አካላት በህዝቡ ዘንድ ያላቸዉ ቦታ ብረኃን በመቃብር ዉስጥ ካለዉ ስፍራ ጋር አንድ መሆኑን
23. የኦህዴድ የአመራር አካላት ህዝቡን የመምራት ስልጣን፡ብቃትም ሆነ አቅም እንደሌላቸዉ
24. የኦህዴድ የአመራር አካላት ይህን ልዩ ወርቃማ አጋጣሚ በመጠቀም ከህዝቡ ጎን በመቆም የጥፋት አሻራቸዉን ማደስ እና አኩሪ ታሪክ መስራት ሲገባቸዉ ትዉልድ የማይረሳዉ የክህደት እና የጭካኔ ተግባራቸዉን አሳይተዋል…በጠላት የተደራጁ ከሰህተት ሊመለሱ የማይችሉ ህዝቡንም እራሳቸዉንም በጭቆና ቀንበር ስር እንዲኖሩና ተላላኪ መሆናቸዉን የሚያሳይ ታሪካዊ ትግል ..ታሪካዊ ሰልፍ ነዉ…..እናም ትግል የጭቆና ፡የበደል ዉጤት ነዉ…አላማዉም አንድ እና አንድ ነዉ…ነፃነት…ነፃነት….አከተመ!!
25. በመጨረሻም የኦሮሞ ህዝብ ትግሉን በድል እንደሚያጠናቅቅ በተጨባጭ ታይቷል፡፡

ትግል ይወለዳል ነፃነት ፍለጋ
ጉዞዉን ቀጥሏል ሌሊቱ እስኪነጋ
በድቅድቅ ጨለማ ምድራችን ተዉጣ
ጨለማን ለመግፈፍ ጠሃይቱ ስትመጣ
ልቱ ዉርጭ ነበር…………….
የሌሊቴ አዉሬዎች ጉድ ያስፈሩ ነበር
ሌሊቱ ባይደላም ቢሆንም ጨለማ
ብረሃን መምጣቱዋን ጨለማ ስትሰማ
በትጋት በፅናት ጉዞዋን ቀጥሏ
ብርሃን አሸነፈች
ዓለምም ደመቀች
ጨለማም ቦታዋን ለብረሃን ለቀቀች

ከዶኒ 8/6/2016

ኣቶ ተስፋዬ ደህና ከረምክ ወይ?
እኔ'ምለው፡ ሰሞኑን በመጧጧፍ ያለው የኦሮሞ እና የኣማራ ህዝባዊ ንቅናቄ ኣስመልክተህ "ወያኔ ተደራጅቶ መሸሽ ይችል ይሆን?" ስላልከው ከ ጓደኞቼ ጋር ስለዚ ጉዳይ ኣንስተን ስንነጋገር፡ "የቡርቃ ዝምታ"ደግሜ እንዳነብ መከሩኝ። እናም ኣነበብኩት። ተመልስን ክርክሩ ኣነሳነው እና ኣልተግባባንም።
* "የቡርቃ ዝምታ" ኣንዳድ በትክክለኛ ስማቸው የተጠቀሱ በመኖራቸው ብቻ፡ እውነተኛ ታሪክ ነው የሚሉ ከመሃላችን ኣሉ፡ የኦሮሞ ህዝባዊ ንቅናቄ ከኣኖሌ እና ሃወኒ ጋር ኣያይዘው ፡በ ኣማራም በኩል ሰሙኑን "የጎበዝ ኣለቃ መምረጥ ጉዳይ ከ"የቡርቃ ዝምታ" ከጻፍከው(ኣስተማሪው) ተመሳሳይ ነውብለው የሚሞጉቱም ስላሉ (ምናልባት የሚቻልህ ከሆነ ትንሽ ማብራርያ ብትሰጠን)
* እውነት ካልሆነም፡ ኣኖሌንና ሃወኒ ኣንስተህ "የቡርቃ ዝምታ #2" ኣሁን ባለው ሁኔታ የሚያጠነጥንእንጠብቅ ይሆን?(በነካ እጅህ ጀባ በለና!)

Anonymous said...

is your new book in Tigrigna or Amharic?

Anonymous said...

Dear Tesafye,

I like your writing skills. Loved some of your books but not all. I cannot like all of them as some of your books are, I think, intentionally provoking hate among people particularly targeting Amharas and Oromos. Can you please convince me you are not evil minded to do that? I am going to read your new book however, just from the beginning as I heard on your interview at OMN, it seems you have a hidden motive to come up with this book at this time. Why this time? Are you worried that Amharas and Oromos may come to peace? Can I expect you writing also a history of Oromos which was bad.? As you know in the making process of Ethiopia, every history was not good and every bad was not committed by Amharas or rulers from that group( by the way I do not belong to Amhara group if you like but hate the hate when it prevails between people).
By the way do you believe in a creator? Do you know at the end of the day we all stand in his throne? We need to stand for justice and justice only. Or let me know if you havea hiden political purpose that will never stop until you meet a goal given by whoever set it for you. In that case my effort is for vain. But if you are a genuine sympathizer of the Oromos and if you claim to stand for injustice, we can talk and I can help you to redeem your inner mind and heart to write better and the Oromos or other people in a better and effective way.
Thanks, Tedy

Unknown said...

አድናቂህ ነኝ

Anonymous said...

የስነፁህፍ ችሎታህን ድሮም አውቀዋለሁ። ያላወቅሁት የነበረው ኢትዮጵያን እንደማትጠላ ነው። ጠላቶች ያስወሩብሃል።

Anonymous said...

We are still waiting the new book in Australia. Is ur books only for the people live in USA only or what? Why amazon not selling the book for overseas?