tag:blogger.com,1999:blog-79360071204851433942024-03-26T23:38:00.842-07:00የቅዳሜ ማስታወሻ (Tesfaye Gebreab) Keep reading books, but remember that a book is only a book, and you should learn to think for yourself.
–Maxim Gorky
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.comBlogger66125tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-81996167548755408322019-07-26T02:55:00.004-07:002019-07-26T02:58:57.685-07:00
የቲራቮሎ ዋሻ" አዲስ መጽሃፍ
በአዲሳባ
* በአይናለም መጻህፍት መደብር፡
* በሌሎች ምጽሃፍ መደብሮች፡ * ብሄራዊ ቴአትር በስተጀርባ፡ * እንዲሁም በአዙዋሪዎች እጅ ይገኛል።
በአስመራ
አውገት እና ጋለሪ::
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-91820822106664224882018-04-25T11:23:00.001-07:002018-04-25T21:54:41.018-07:00አትመንጥሩ አትመንጥሩ - ደኑን ስንላችሁ
"ለአማራ ህዝብ መብት መከበር እንታገላለን" የሚሉ ወገኖች
የዶክተር አብይ አህመድን ስም ለማጠልሸት ሲተጉ አይቼ ገረመኝ። በጣም ገረመኝ። እውነት ለመናገር እሱ ራሱ
የባህርዳር ስብሰባ ላይ እንዳለው ለአማሮችም ሆነ ለአንድነት ሃይሎች ከሰማይ የወረደላቸው በረከት ነበር። እጁን ብቻ
ሳይሆን እግሩንም ስመው ቢቀበሉት ያዋጣቸዋል።
እነዚህ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያዊ የነበረውን ዶክተር መረራ
ጉዲና ገፍተው ገፍተው OLF -ኦሮሚያዊ አደረጉት። ዛሬ ላይ ቆም ብለን ስናየው፤ ኦቦ በቀለ፣ ዶክተር መረራ እና
ኦቦ ዳውድ በአመለካከት ተቀራርበዋል። ሁኔታዎች በዚሁ ከቀጠሉ ተረኞቹ ለማና አብይ ናቸው።
እና አንድ የቆየ የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-79837730954383244582018-04-24T03:23:00.000-07:002018-04-24T03:39:52.852-07:00"“ማህደር ኑረነቢ” (The Nurenebi File) Tigrigna Version will be availeble soon in Europe.
Contact:
Amanuel Harboy
Sjökaptensväg 10611 46 Nyköping, SwedenTel 0046-15531606, 0046-739277560
To Order online:
Visit:
www.harboyenterprise.com
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-25625722202702444172018-04-18T22:33:00.003-07:002018-04-18T23:16:02.312-07:00“የኑረነቢ ማህደር” Published in Tigrigna.
<!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
<![endif]--><!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-13234928276517638622017-08-13T08:56:00.001-07:002017-08-13T09:56:56.705-07:00የኑረነቢ ማህደር - አጭር ዳሰሳ
ከግርማ ጉተማ
የተስፋዬ ገብረዓብን አዲሱ መጽሃፍ "የኑረነቢ ማህደር" አነበብኩት። ቆንጆ መጽሃፍ ነው። መጽሃፉ በዋነኛነት ኑረነቢ በተባለ የሓልሓል ፋና መንደር ሰው (ኤርትራ) እና ቤተሰቦቹ እውነታኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ከመሆኑ ባሻገር ባሉፉት 130 ዓመታት በምስራቅ አፍሪካ የተከሰቱና ያካባቢውን ህዝቦች በብዙ መልኩ አፌክት ያደረጉ ማህበረ-ፖለቲካዊ ኹነቶችን በተለይም ከሰሜኑ ጫፍ እይታ (from Eritreans perspective) አንጻር የቃኘ በመሆኑ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን አግኝቼበታለው።
.
.
በተረፈ ግን...
ፊታውራሪ ገብርኤል ኤድሞንዶ (የኑረነቢ የልጅ ልጅ) የህይወት ታሪኩ ከጀነራል ታደሰ ቢሩ ጋር የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-25591674779984754302017-08-13T07:09:00.003-07:002017-08-13T09:53:31.089-07:00አትላንታ ልዩ ነበር!!
ትናንት ቅዳሜ በአትላንታ ጆርጅያ የነበረው የመጽሃፍ ምረቃ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። የኮሚኒቲው ሊቀመንበር ካሊድ ዩኑስ ለኔ እንግዳ ሰው አልነበረም። ብዙዎች ልጆቻቸውን ይዘው መጡ። ልጆቹ "ኦሮሚያ" የሚል ህብረ ዜማ አስደመጡን። ሲጨርሱ ደማቅ ጭብጨባ አዳራሹን አደመቀው። የጀግናው ባለራእይ የባሮ ቱምሳ ባለቤት ወርቅነሽ መጥታ ነበር። ታሪክ ጸሃፊው ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰንም ነበር። ዶክተር አስፋው በየነም ነበር። ብዙ አንጋፋ ስዎች ነበሩ። ብዙ ቄሮም ነበር። ዶክተር መሃመድ መሳጭ ንግግር አደረገ።
እኔም አጭር ንግግር አደረግሁ።
ባጭሩ እንዲህ አልኩ፡
" 'ከመነሻው በኦሮሞ ጉዳይ ላይ ለመጻፍ ምን አነሳሳህየቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com4tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-587256570508672432017-08-11T08:28:00.000-07:002017-08-11T15:14:13.778-07:00"The Nurenebi File" Now availebel On AMAZON
አማዞን ላይ ለሽያጭ ቀርቦ የነበረው"የኑረነቢ ማህደር" በማለቁ ሽያጩ ተቁዋርጦ መሰንበቱ ይታወቃል። ከዛሬ እለት ጀምሮ እንደገና ለሽያጭ መቅረቡን አሳታሚው አስታውቆኛል። መጽሃፉን ያላገኛችሁ አማዞንን ጎብኙ።
www.amazon.com
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com3tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-71441156726556193852017-08-09T11:31:00.001-07:002017-08-10T04:37:03.894-07:00ወያኔዋ ማርያም
በሄድኩበት አገር ሁሉ ጠንካራ የኦሮሚያ ኮሚኒቲና የተዳከመ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በማየቴ ደንቆኛል። በስደት የሚገኙ ኦሮሞዎች ባህላቸውን፣ ቁዋንቁዋቸውን፣ ምኞትና ህልማቸውን ተግተው ለልጆቻቸው ሲያስተምሩና ሲያወርሱ አየሁ። በአንጻሩ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲዎች በፖለቲካ ልዩነት ሲታመሱ አየሁ። በሃይማኖት ጭምር ክፍፍል አለ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በማርያም ላይ እንኩዋ መስማማት ተቸግረው "ወያኔዋ ማርያም" እና "ኢሰፓዋ ማርያም" የሚል ወገን መለየታቸውን ስሰማ ግን ሳልወድ ስቄያለሁ። አይ አሜሪካ! ይቅር በይን ማርያም!!
ለማንኛውም ወደ አትላንታ እየተጉዋዝኩ ነው።
"የኑረነቢ ማህደር" የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com5tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-27895196690541625022017-08-05T05:49:00.001-07:002017-08-05T05:50:24.356-07:00ኤልያስ ወንድሙ! በቅርብ ርቀት
በሎስ አንጀሊስ ቆይታዬ ወደ ኤልያስ ወንድሙ ቢሮ ብቅ ብዬ ነበር። ብዙ አወራን። የታተሙ ዳሩ ግን ገና ወደ ገበያ ያልቀረቡ ዳጎስ ያሉ መጻህፍትን ሲያሳየኝ ልነጥቀው ምንም አልቀረኝ ነበር። ከነዚህ መጻህፍት አንዱ፣ አጤ ምኒልክን ይመለከታል። ሙዙንጉ ሲቀልድ “አፍሪቃ ላይ የሆን ነገር መደበቅ ስትፈልግ በመጽሃፍ ጻፈው” ይል ነበር። በሌላ አነጋገር አፍሪቃ ውስጥ የመጽሃፍ ሌባ የለም። ርግጥ አባባሉ የተጋነነ ነው። ከትርፍ አንጻር ኤልያስ ወንድሙ መጠጥ ቤት ወይም ቁርጥና ክትፎ ቤት ቢከፍት ያዋጣው ነበር።
ኤልያስ ምንም እንኩዋ አሳታሚነትን እንደ ቢዝነስ ቢይዘውም፥ የማይነካ ድንበር አለው። ለአብነት አቡነ ተክለሃይማኖት የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-44770051947214261972017-08-02T09:54:00.001-07:002017-08-02T09:54:38.824-07:00መረራ ጉዲና ሆይ! ትእግስት ሲሙዋጠጥ አየሁ!!
እነዚህ ሰዎች እንዴት እንደሚያሰቃዩህ አየሁና ደነገጥኩ። ወገኖችህ መሳቀቃቸውንም በማህበራዊ ድረገጾች ላይ አንብቤያለሁ። ኦሮሞዎች ወይም መላ ኢትዮጵያውያን ስላንተና ሰለ በቀለ ገርባ እያነሱ በቁጭት ይነጋገሩ ነበር። በወዳጆችህ ገጽታ ላይ ወደ በቀል የሚያመራ ስሜትም አየሁ። ትእግስት ሲሙዋጠጥ በአይኔ በብረቱ፡ በጆሮዬ በጅማቱ፡ አየሁ! ሰማሁ!! ደጋፊዎችህ ማእበልና ጎርፍ ናቸው። ጊዜውም ከማእበሉ መነሳት በፊት ያለውን ሰላም ይመስላል።
እና መረራ ሆይ! ፈራሁ!! በጣም ፈራሁ።
እድል ካገኘህ ወጣቶች ወደ በቀል እንዳይሄዱ ምከር። ይህን የሚፈጽሙት ያበዱ ግለሰቦች እንጂ የህዝብ ወኪሎች አለመሆናቸውን ተናገር እባክህ። የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-83725906726847716872017-07-31T06:25:00.002-07:002017-07-31T07:00:13.069-07:00ሁለት ቀናት - በOSA ጉባኤ
የOSA ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ። ጁላይ 29 እና 30 ቅዳሜና እሁድ!!
ለዘመናት በስም የምናውቃቸው አንጋፋ ሰዎች በተቆነጠረች ሚጢጢ ሰአት ውስጥ እንደምንም
አንዳንድ ነጥቦችን ለማንሳት ችለዋል። ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ዋና ተናጋሪ ስለነበሩ ሰፋ ያለ ጊዜ አጊኝተው ነበር። ስለ ገዳ ስርአት እና የኦሮሞዎችን ጥንታዊ የስነከዋክብት ምርምር አቀረቡልን። ልብ የሚሰቅል ነበር።
በኮንፈረንሱ ላይ ብዙ ሰዎችን አገኘሁ። እነ
ፕሮፌሰር መሃመድ ሃሰን፣ አሰፋ ጃለታ፣ ህዝቅኤል ጋቢሳ, አስፋው በየነ፣ ከለንደን ሞሲሳ ራጋሳ፤ ከኖርዌይ አስናቀ ኢርኮ፣ ቦኒ ሆሎኮምብ...ተፈሪ ንጉሴ - ከኖርዊች ዩኒቨርሲቲ፣ ታየ ናዲ፣የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com3tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-40730051701813710272017-07-16T11:49:00.001-07:002017-07-16T11:49:19.579-07:00የግመል ጉዞ ልብ ይሞላል!
የካሊፎርኒያ ቆይታዬ በመጪው ማክሰኞ ይጠናቀቃል። ትናንት በኦሬንጅ ካውንቲ ጥሩ ቆይታ ነበረኝ። ዛሬ እሁድ ሎሰአንጀሊስ ላይ የውይይትና መጽሃፍ ላይ የመፈረም ስራ ይኖረኛል፡፡ ማክሰኞ በአወቶብስ ወደ ላስቬጋስ አቀናለሁ።
በዚህ ወር መጨረሻ የOSA ኮንፈረንስ ላይ ተሳትፌ ሳብቃ, ዳግም ወደ ሚኒሶታ እጉዋዛለሁ፡፡ ከ30ሺህ በላይ ኦሮሞዎች የሚገኙበት የስፖርት በአል ላይ መገኘት ያጉዋጉዋል፡፡ የኦሮሚያ ባንዴራ ጨረቃ መስሎ ሲውለበለብ ማየት ምን ያህል ልብ እንደሚነካ ለመረዳት የግድ ኦሮሞ መሆን ያስፈልጋል። ከሚኒሶታ ቀጥሎ ጉዞዬ ወደ አትላንታ ነው። የእውሮፕላን ትኬት ከወዲሁ ደርሶኛል፡፡
በመቀጠል ወደ ሲያትል አቀናለሁ፡፡ የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-30001612376061466682017-07-09T02:49:00.001-07:002017-07-09T05:06:58.560-07:00ምነው ሁሉ እንዳንቺ አስመራ
"የኑረነቢ ማህደር" የተባለው አዲሱ መጽሃፌ ከሚተርካቸው ጉዳዮች አንዱ የአስመራን አመሰራረት ነው። በዚያን ዘመን አስመራን ለመገንባት የኤርትራውያን ጉልበት ባለመብቃቱ፣ የጉልበት ሰራተኞች ከሱዳን፣ ከየመን፣ ከአቢሲንያ፣ ከሶርያና ከኢጣልያ በሺህዎች መጥተው ነበር። አስመራን ሲገነቡ ህይወታቸው ያለፈ ቁጥር ስፍር የላቸውም። አስመራ ለዚህ ክብር መብቃትዋ ይገባታል። ዩኔስኮ ስላሳለፈው ውሳኔ የበለጠ ለማወቅ የኤልያስ አማረን ግድግዳ ይጎበኙ። Elias Amare
ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን "እሳት ወይ አበባ" በተባለ የስነግጥም መድበሉ ስለ አስመራ ውበት የቁዋጠረው መወድስ እንዲህ የሚል ነበር፥
ምነው ሁሉ የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-83213493612980318352017-07-08T23:36:00.004-07:002017-07-09T01:26:24.337-07:00Oakland በዛሬው እለት
በዛሬው እለት የኤርትራውያን የኩዋስ ጨዋታ በአል Oakland ላይ በደመቀ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በፎቶው ከኔ ጋር የምትታየው ኤልሳ ኪዳኔ ናት። Oakland በአሉ ላይ አብረን ዋልን።
የኦሮሚያውያን የኩዋስ ጨዋታ በአል ደግሞ ነሃሴ መግቢያ ላይ ሚኒሶታ ይካሄዳል። የOSAን ስብስባ ጨርሰን ስናበቃ ታጥቀን ጉዞ ወደ ሚኒሶታ ይሆናል። ዋቃ ጉራቻ ፈቃዱ ከሆነ በሚቀጥለው ጊዜ ቢሾፍቱ እንገናኛለን። “ኢጆሌ ዋራ ቢሾፍቱ” የተባለውን ገና ያልተዘፈነ ዘፈን እየዘፈንን “ሽው ወደ ቢሾፍቱ!” በውነቱ ፊንፊኔ አልናፈቀችኝም። “ከፊንፊኔ የትኛው ሰፈር ናፈቅህ?” ብባል ግን መልሴ ግልጽ ነው። “ዳካ-አራራ!” እላለሁየቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-4942471780052597502017-07-03T09:07:00.000-07:002017-07-03T09:53:49.700-07:00Mengis Samuel - an Eritrean Engineer on "The Nurenebi File"
"From the triple perspective of three generations of leading
participants, sensitive and reflective writer, Tesfaye Gebreab has
brought alive - as not many authors - the chaos and carnage, heroism and
comradeship, flawed idealism and sheer endurance of the Eritrean people
of the last 100 years.
(MaP: Horn Of Africa Italian Colony 1936-1941)
The stories portrayed in this bookየቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-78930019294362571332017-07-01T21:04:00.005-07:002017-07-02T18:11:39.367-07:00የመንግስቱ ሃይለማርያም “ዛሬም ድረስ ያልተፈታ” እንቆቅልሽ
<!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com3tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-71682016724079355382017-06-29T08:44:00.003-07:002017-06-29T08:44:48.817-07:00OPDO! እንደ መጥምቁ ዮሃንስ
OPDO አዴት ላይ ሲመሰረት እነ ኩማ፣ እነ ኢብራሂም መልካ፣ እነ
ባጫ ደበሌ፣ ዋና አክተሮች ነበሩ። ኢብራሂም መልካ አንድ ጊዜ በሚዲያ፣ “ለኦሮሞ ህዝብ የማትሆን ኢትዮጵያ አስር
ቦታ ትበጣጠስ!!” ብሎ በመናገሩ መለስ ደንግጦ አባረረው። ይህ ከሆነ 28 አመታት እንደዋዛ አልፈዋል።
ህወሃት አዴት ላይ የመሰረታት ኦህዴድ - OPDO ዛሬ በህይወት የለችም። የዛሬው OPDO በመንፈስም ሆነ በአላማ
የተለየ እንደሆነ ይሰማኛል። የቀድሞውን OPDO አብርሃ ማንጁስ በቀላሉ ይነዳው ነበር። ሰለሞን ጢሞ ይቆጣው ነበር።
አዲሱ ለገሰ እንደፈለገው ያንገላታው ነበር። የቀድሞዎቹ የOPDO አመራር አባላት ራሳቸውም እየተሰቃዩ የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-81167089001098637372017-06-26T05:11:00.001-07:002017-06-27T04:58:49.804-07:00ለማ መገርሳ - መንታ መንገድ ላይ?
<!--[if gte mso 9]>
<![endif]-->
<!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
<![endif]--><!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com6tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-66681481666144626522017-06-22T17:07:00.000-07:002017-06-24T05:06:25.589-07:00ለማ መገርሳ
<!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
MicrosoftInternetExplorer4
<![endif]-->
<!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-66685469934631857522017-06-21T06:21:00.004-07:002017-06-21T06:21:57.222-07:00"The Nurenebi File" In Europe
Those in Europe who want to buy "The Nurenebi File" contact Amanuel
Harboy at, 46739277560 Sweden. Those in London Contact "Adulis
restaurant"
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-30647119023399448552017-06-15T09:15:00.000-07:002017-06-15T09:28:10.617-07:00ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ እንዴት እንዳለቀሰ!
Ethiopia: Why General Tsadkan Broke into Tears in the 1998-2000 Border War with Eritrea?
Wednesday, 14 June 2017
Translated from Tesfaye
Gebreab’s recently published memoir of the 1998-2000 Ethiopia- Eritrea
border war titled “Yederasiew Mastawesha”, An account of an Ethiopian
army colonel.
“Good morning Colonel?”
“Greetings Mr.
Journalist”
“I appreciate your የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-78093861669771270932017-06-08T08:57:00.001-07:002017-06-08T09:18:42.284-07:00ጉዞ! ወደ ኦሮሚያ ጢኖ
እነሆ! በዛሬው እለት ወደ ኦሮሚያ ጢኖ
በመጓዝ ላይ ነኝ። ኦሮሚያ ጢኖ
ማለት ሚኒሶታ ናት። ሚኒሶታ ከ33 ወራት
በፊት ሄጄ ነበር። የበረዶው ወራት ካለፈ በሁዋላ የሚኒሶታ ሁዳድ አድአ በርጋን ይመስላል። ቅጠሎች ሲለመልሙ እንደ
ኦቦ ጩቃላ ተራራ ጫካ ጠል ያዝላሉ። ወደ ሚኒሶታ የማደርገው ጉዞ መንፈሴን ይኮረኩረዋል። ሚኒሶታ በጣም ብዙ
ጓደኞችን አገኛለሁ።
ዋቃ ጉራቻ ፈቃዱ ከሆነ የሚቀጥለውን መጽሃፍ የማስመርቀው ቢሾፍቱ ይሆናል።
ይታየኛል። በምጽሃፍ ምረቃው ላይ ከበከጆ፣ ከገላን፣ ከቱሉዲምቱ፣ ከቱሉፈራ፣ ከደንካካ፣ ከበደገባቤ፣ ከድሬ፣ ከሎሜ፣
ከሉጎ፣ ከአዳማ፣ ከጋራቦሩ፣ ከጨፌዶንሳ ጭምር የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-6435876233665005812017-06-07T09:40:00.004-07:002017-06-07T09:40:55.345-07:00“የኑረነቢ ማህደር” መጽሃፍ በዋሽንግተን ዲሲ፣ በሜሪላንድ እና በቨርጂንያ
<!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
MicrosoftInternetExplorer4
<![endif]-->
<!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-54352398076292953302017-06-05T09:13:00.000-07:002017-06-05T09:23:26.979-07:00ወደ VOA ቢሮ ሄጄ ነበር
<!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
MicrosoftInternetExplorer4
<![endif]-->
<!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-6682344378535154242017-06-03T05:09:00.001-07:002017-06-03T05:09:03.060-07:00“የኑረነቢ ማህደር” በቨርጂኒያ እና ባካባቢው
<!--[if gte mso 9]>
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
MicrosoftInternetExplorer4
<![endif]-->
<!--[if gte mso 9]>
የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.com1