tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post3527698687071358520..comments2023-07-30T01:43:56.440-07:00Comments on የቅዳሜ ማስታወሻ (Tesfaye Gebreab) : “የኑረነቢ ማህደር”ን ለማንበብ ጠረጴዛችሁን አጽዱ - www.amazon.com የቅዳሜ ማስታወሻhttp://www.blogger.com/profile/01902640562358434539noreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-21725180456746181132017-07-13T16:16:40.688-07:002017-07-13T16:16:40.688-07:00ኣቶ ተስፋይ በታሪክ ሰሪዎቹ ይተተርከውን ታሪክ በመጣጥፋቸው ኣስውበው ስለ ኣቀረ...ኣቶ ተስፋይ በታሪክ ሰሪዎቹ ይተተርከውን ታሪክ በመጣጥፋቸው ኣስውበው ስለ ኣቀረበልን ሳላመሰግነው ኣላልፍም:: የኣካባቢያችን ታሪክ በስማ በለው ትሪክ ጻሓፊዎችና ጋሽ ጃግሬዎቻቸው እንዳመቻቸው እያዛቡ በሚጋጭ መልኩ ለዘመናት ሲጻፉ ኑረዋል:: ታሪኩ ከኣፍ ታሪኩ፤ ተረቱ ከእውነቱ እየተደበላለቁብን ከትውልድ ወደ ትውልድ የትኛውን ኣቅበን የትኛውን እንደምንጥል ተደናግሮብን በምንድበዘበዝበት ዘመን እነሆ ኣንድልማድሕ በተዋቡ ቃላቶች ኣጅበሕ የኑረቢን ኣራት ትውልድ ታሪካዊ ጉዞ ጀባ ኣልከን:: ጀባ ይበልሕ::<br />ሰሎሞን ዘ ዲሲAnonymoushttps://www.blogger.com/profile/10097110648857060197noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-7936007120485143394.post-13667564018966033582017-07-07T06:10:35.128-07:002017-07-07T06:10:35.128-07:00This comment has been removed by a blog administrator.Anonymousnoreply@blogger.com